ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞተረኛ ሌዘር ጃኬት ፣ የዝናብ ልብስ (ከነሞተሩ የሚለብስ) እና ሄልሜት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14e12467-0281-48ab-b624-c002431b60c8/open...
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1844e0cc-8ec4-403d-8414-0c9f73467e02/open...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ውሃ በቦቲ አቅርቦት በባለ 13,000 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4ce8f79b-f164-4fd2-8080-6b655bf1f337/open...
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 20/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ...
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ /ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት/2018 መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ልዩ ልዩ የጥገና አገልግሎት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc53059b-7578-4b44-9b1d-7cc8a2883d4f/open...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ የሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የመኪና ባትሪ (battery) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c55c6603-38e2-48b9-bc3c-4501c0374ff2/open...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ የስፔር ፓርት ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት 2018 – የሻንሲ ቁጥር- MR0JX8CD5G3630166 -የተሸከርካሪው ሞደል- TGN1121L-DTTSKV መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/53ebd6f6-5085-4c68-b9cb-ebe568bdb9c4/open...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-26/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ...
1 47 48 49 50 51 98