ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ ፕላንፕሌት፣ ንፋፊት (ፊኛ)፣ አልሙኒየም፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና እና የትራክተር ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሻምፖ በግልፅ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 08/2017 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቡና መጭመቂያ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቡና መጭመቂያ ማሽን ግዥLot InformationProcurement Reference Number: ECC-NCB-G-0205-2017-PUR Object...
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይከሎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 20/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO12/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part and Tyre
Invitation to Bid LOT.10 Procurement of Car Spare Part and Tyre K Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0040-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቲተር ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቲተር ህትመት ግዥLot InformationProcurement Reference Number: ECC-NCB-G-0206-2017-PUR Object...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-10 የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0013-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 1.1- የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 11:- የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement...
1 45 46 47 48 49 67