ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና የቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 22, 2025) ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለከፍተኛ አመራሮች ደረጃውን የጠበቀ የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 23, 2025) Invitation for Bid ለከፍተኛ አመራሮች ደረጃውን የጠበቀ የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ Lot...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ሸራዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ...
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ አመት የሚቆይ የዕቃ ጭነት እና የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡-06/2017 በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ አመት...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት የሚቆይ የሰራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ለአንድ አመት የሚቆይ የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡- 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጭነት ማሰሪያ ገመድ ከናይለን የሚሰራ 100 ሜትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 23, 2025) Invitation for Bid የጭነት ማሰሪያ ገመድ ከናይለን የሚሰራ 100 ሜትር ግዥ Lot...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 21, 2025) Invitation for Bid የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ Lot Information Procurement...
ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2025) የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ፣...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኤሌክትሪክ አውቶቢሶች ባትሪ ቻርጀር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 20, 2025) Invitation for Bid የኤሌክትሪክ አውቶቢሶች ባትሪ ቻርጀር ግዥ Lot Information Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ ችግኞችና የችግኝ ፖቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 20, 2025) Invitation for Bid የተለያዩ ችግኞችና የችግኝ ፖቶች ግዥ Lot Information Procurement...
1 17 18 19 20 21 84