ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ...
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጫማ እና አልባሳት፣ የወጥ ቤት እቃ፣ TV 65 inch እና ceiling light በግልፅ እንዲሁም ፕሎፕ ጠጠር በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር -32/2017 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 26, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 26, 2025) ማስታወሻ፡ የመዝግያ እንዲሁም የመክፈቻ ቀናት መቀያየር ሊኖር ስለሚችል ከላይ የተቀመጠውን ፋይል ያውርዱ በተጨማሪም...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ...
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎችን፣ የሞባይል ክፍሎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትንና ጫማዎችን፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎችን እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ...
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች...
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2025) የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግ-63/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የዕጽዋት ዘር እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የመኪና አካላት እና ሌሎች እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) አዳዲስ አልባሳት 40ፊት ባዶ ኮንቴይነሮችን በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2025)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37 እና ሐራጅ ቁጥር 22/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት...
1 16 17 18 19 20 84