ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ05/07/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ05/07/2017...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2025)የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ_50/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ በተሻሻለው...
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2025)የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 041፣042፣043፣044፣/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት...
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር CC/SBO/NCB/05/2017/2025 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Materials
Government (Mar 06, 2025)Invitation to Bid LOT- 8 PROCUREMENT OF ELECTRONICS MATERIALS Procurement...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሕግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን ተወርሰው የሚገኙ 5 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 28/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሕግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_31/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO17/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 59/2017፣...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የህፃናት መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 06, 2025)Invitation for Bid LOT 103 Purchase Requisition የህፃናት መገልገያ ዕቃዎችLot...
1 2 3 45