ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች፣ የፎርክሊፍት መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የልብስ ስፌት (የአልጋ አጎበር ስፌት) ማሽኖችና መለዋወጫዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅና በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 13, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዮናስ ዳንኤል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሳምሶን ዳንኤል መካከል ስላለው የፍርድ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-06/2024/25) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን በሠንጠረዥ 1 ላይ የተዘረዘሩትን ለንግድ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ናይል ሶርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ናይል ሶርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ (ፕላስቲክ ነክ የሆነና ያልሆኑ ራዲያተር፣ ኤሲ ኩለር ባትሪ ወዘተ..) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገለ ተሸከርካሪ እና አዲስ ባጃጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-12/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገለ ተሸከርካሪ እና አዲስ

አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ (2021) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 07 /ሰባት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (May 12, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ

ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ወይም Hilux- ሃይሉክስ ባለሁለት ጋቢና ፒክአኘ ተሽከርከሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 11, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር GNE-Procurement —Vehicle- ፡11/2025 ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ

ኤርስተ ዴር ቬልት ጀርመን ያገለገሉ ቶዮታ ፎርቹነር የጭነት ተሽከርካሪን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤርስተ ዴር ቬልት ጀርመን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2019 መሰረት በኢትዮጵያ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2017