
ግራንድ አካል ድጋፍ ቴክኖሎጂ ማዕከል
በኩር
(Jan 20, 2025)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግራንድ አካል ድጋፍ ቴክኖሎጂ ማዕከል ድርጅት ከጥቅምት 1/2023 እስከ ታህሳስ 31/2024 ድረስ ያለውን የአንድ አመት ከሁለት ወር ሂሣብ 3 ቦክስ ፋይል ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።
- የታደሰ የኦዲት የሙያ ፈቃድ ያላቸውና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።
- የሚቀርበው የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነድ ሕጋዊ የድርጅቱ ማህተም ያለው በፖስታ የታሸገ መሆን አለበት።
- የጨረታው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን ጥር 22/2017 ከቀኑ 4፡00 የጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ኦዲቱን በ15 ቀናት ውስጥ ሠርቶ ማስረከብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- አስፈላጊ መረጃ ለመቀበል በስልክ ቁጥር 091 169 2249 /0918 233 331 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ግራንድ አካል ድጋፍ ቴክኖሎጂ ማዕከል