
South Ethiopian Regional Government State Wolaita Zone High Court
አዲስ ዘመን
(Jan 22, 2025)
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ መድህን መጃ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ባሳ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በአረካ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የግለሰብ ይዞታ፣ በምስራቅ እና በምዕራብ የግለሰብ ይዞታ በሚያዋሰንበት በ250 ካ/ ሜትር ይዞታ ላይ ያለው በመነሻ ዋጋ 113,628.00 /አንድ መቶ አስራ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሃያ ስምንት/ ብር የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጥበት ቀን 25/06/17 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡30-6፡30 ሰዓት ድረስ ሲሆን ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ቀርቦ እንዲጨረት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት