Central Ethiopia region Electric Service
አዲስ ዘመን
(Jan 06, 2025)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EU/CER/S/C&PSG_002/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሪጅን የተሸከሪካሪ፣ ካላማዳሪ እና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሰለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ሎት |
ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ(CPO) |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
1 |
ጎማ እና ካላማዳሪ 7.50*16 |
በቁጥር |
165 |
150,000.00 |
ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም
|
ጎማ እና ካላማዳሪ 12/20R22 |
በቁጥር |
55 |
|||
ጎማ እና ካላማዳሪ 9/20 |
በቁጥር |
6 |
|||
2 |
toner 26A |
በቁጥር |
500 |
50,000.00
|
|
ብራዘር ቶነር Brother Dr 3405 |
በቁጥር |
200
|
|||
A 59 |
በቁጥር |
100 |
|||
A151 |
በቁጥር |
100 |
|||
Photocopy paper A4 80gm |
በቁጥር |
2500 |
|||
Photocopy paper A4 80gm Different colored |
በቁጥር |
50 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምሰት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254223992 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /cpo/ ወይም በቅድም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ከጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046 178 2478 መደወል ይችላሉ።
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት