የሁርሶ ትዝታዎች ጠቅላላ ንግድ ስራ እና አገልግሎት አክሲዮን ማህበር

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የአክስዮን ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የሁርሶ ትዝታዎች ጠቅላላ ንግድ ስራ እና አገልግሎት አከሲዮን ማህበር በተለያዩ ግዜያት ለሀገር ዋጋ የከፈልን ከመከላከያ ሰራዊቱ በከብር የተሰናበትን የሰራዊት እና ሲቪል ሰራተኞች እንዲሁም አሁንም ሀገርን በማገልገል ላይ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን አቅፎ የተቋቋመ አክሲዮን ማህበር ነው፡፡

ስለሆነም አክስዮኑን ለማሳደግ ያለንን ውስን አክስዮን ለመሸጥ ስለተፈለገ የአንድ አስዮን ዋጋ 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ) ሲሆን ዝቅተኛ አክስዮን መግዛት የሚቻለው 10 (አስር) አክስዮን ነው።

ነባር የአክስዮኑ አባላት እና አዲስ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በዚህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የተላለፈ መሆኑን እናስታውቃለን

መረጃ

+251 911 154 031/+251 912 023 706 እና +251 912 636 752

የሁርሶ ትዝታዎች ጠቅላላ ንግድ ስራ እና አገልግሎት

ሲዮን ማህበር