Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f9c5e5c1-a30e-4f43-8e69-0af039767d12/open Reference Number: MOD-NCB-G-0106-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOD-NCB-G-09-2019-BID Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Defense: Lot 9 Procurement of Educational Materials /Army MBC
Addis Zemen (Oct 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ/ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬደዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 29/01/2019 የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0015 ፣ 0016-0017፣0018/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስንዱ ደገፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ንጋቱ አፍራስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.33336 በ26/06/2017ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.136054 በቀን
የቦታ ስፋት 1272.34 ካ/ሜ ለመኖሪያ እና ለድርጅት የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት
የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ
ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት