Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

1 2 3 579

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ

445 ካ.ሜ ቤትና ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ /ከሳሽ አስካል ሽመልስ ወኪል አዝራ ሽመልስ ጠበቃ ግዛው ከበደ እና በአፈ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከውን

MSF Switzerland Wants to Buy 5 Different Types of Used Diesel Vehicles to Support Their Humanitarian Medical Operations Across Ethiopia (such as Their Projects in Begi, Nekemte, Benishangul Gumuz, and Their Main Office in Addis Ababa).

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/043/2018             ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው)

Houses of Peoples Representative: Procurement of ICT Equipment/Realm Charger/

Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3fd1f72c-f60d-4a6c-88cb-e8c0f3ff7587/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: Procurement of ICT Equipment /Laptop Charger for Techno/

Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf247529-0b94-41fe-8ef4-2755298b9508/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Spare Parts

Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a5284a2-4f63-4590-8875-4d9d9ce8f54d/open Lot Information

ኬኬ ኃላ/የተ/የግ ኩባኒያ የሕንፃ ኪራይ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Lessan (Jul 04, 2026) የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ኬኬ ኃላ/የተ/የግ ኩባኒያ ካስገነባቸው ዘመናዊ ሕንፃዎች መካከል የአፍሪካ ገበያ ማዕከል በሆነው