Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

1 2 3 430

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ (ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 5፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 20፣ እና ፕሪንተር ብዛት 02 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Injibara University Would Like to Procure Food and Beverages

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16e64a2f-0fa8-4c03-b5e1-7bf2055531ce/open ”

ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ይርጋ ፈቃዱ መካከል

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ