Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/de454c5a-8549-4440-ae7f-b11cc932859d/open Reference Number: ESA-NCB-G-0035-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ESA/NCB/011/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Sport Academy: Procurement of Medical Equipment /የህክምና መሳርያዎች ግዥ
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51e50699-a122-4902-ab23-986f0cc00015/open Reference Number: EFDA-NCB-G-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/NCB/KITCHEN FURNITURE/129/2018 Procurement Information Procurement
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Kitchen Furniture
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78fb181d-d686-4e6a-835f-16f78d700631/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/PR/car/123/2018 Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Car Maintenance and Service
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የስፖርት ሜዳዎችና የጂምናዚየም ግንባታ ስራ በሁለት ደረጃ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት በቅድመ ብቃት ማረጋገጫ በሚቀርበው ፕሮፖዛል በመለየት ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 004/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት
የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት መኪኖችን እና ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት መኪኖችን እና ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት
የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎትነት የሚጠቀምበትን ህንፃ ለማሳደስ ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝና ከደረጃ 7-BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎትነት የሚጠቀምበትን ህንፃ ለማሳደስ ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝና ከደረጃ 7-BC/GC እና ከዚያ በላይ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የትራንስፖርት የአገልግሎት ግዥዎችን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ
የፌዴራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር MDF መስታወት፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ከቤት ላይ የተነቀሉ በር እና መስኮቶች፣ አሸንዳ ቆርቆሮ የመሳሰሉ ያገለገሉ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ የፌዴራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አድራሻ ካዛንቺስ በሚገኘው ቅጥር ግቢ ውስጥ ግምጃ ቤት ያሉትን MDF መስታወት፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ከቤት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሶፍት ዌር እና የሲስተም አቅርቦት ዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 04/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሶፍት ዌር
በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መንበረ ፓትርያሪክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም አዲስ አበባ ውስጥ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 09 በተለምዶ 4 ኪሎ በሚገኘው ሕንጻው ውስጥ ለልዩ ልዩ የቢሮና ሌሎች የንግድ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንበረ ፓትርያሪክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የህንጻ ኪራይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መንበረ ፓትርያሪክ
የጨረታ ስረዛ ማስታወቂያ
የጨረታ ስረዛ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ቀሪ የግንባታ ስራዎችን፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎችን እና ትሪትመንት ፕላንት ለማሰራት ህዳር 15/2017 ዓ/ም በሄራልድ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ