Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/de454c5a-8549-4440-ae7f-b11cc932859d/open Reference Number: ESA-NCB-G-0035-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ESA/NCB/011/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Sport Academy: Procurement of Medical Equipment /የህክምና መሳርያዎች ግዥ
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51e50699-a122-4902-ab23-986f0cc00015/open Reference Number: EFDA-NCB-G-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/NCB/KITCHEN FURNITURE/129/2018 Procurement Information Procurement
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Kitchen Furniture
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78fb181d-d686-4e6a-835f-16f78d700631/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/PR/car/123/2018 Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Car Maintenance and Service
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለዋናው ለጤና እና ለቡሬ ካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የምግብ አቅርቦቶችን እና የማገዶ እንጨት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/12/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለዋናው ለጤና እና ለቡሬ ካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘዉ መስኖና ቆላማ አካባቢ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳችን በ2017 ዓ.ም የሰላማ ቆላ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ለማከናወን የተለያዩ የፋብሪካ ግብዓቶች ማለትም ሲሚንቶ፣ ቆርቆሮ፣ ፌሮ ብረት ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመገዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘዉ መስኖና ቆላማ አካባቢ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳችን
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ እና የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 14/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት ሎት 1 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ እና ሎት 2 የተሽከርካሪዎች የሞተር
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር /EEP/DS/01/17 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም PE TARPAULIN, FLAT BED MACHINE WITH WHEEL FEED FOR SMALL LEATHER ARTICLES, INFANT MILK POWDER, CLEAR FLOAT GLASS, T-SHIRT, SEWING MACHINE SERVO MOTOR, LIEBERT AMP, LIEBERT SPM & ONE STRAND CONTINUOUSE CASTING MACHINEዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-29/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ
በኦሮሚያ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ የደ/ጨ/ሠ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ14/03/2017 ዓ.ም የኮሚኒቲ ፖንድ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ግብዓቶች ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ሰርዟል
ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ በአ.ብ.ክ.መ. የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ14/03/2017 ዓ.ም ባወጣው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN COHk)፤ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እና ጥገና ማቴሪያሎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህትመት ውጤቶች፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ፣ የጣውላ ሼልፍ ስራ እና ብረታ ብረት ስራ ለማሰራት፣ የደንብ ልብስ ግዥ ለአንድ ጊዜ ግዥ እና ለአንድ አመት የሚቆይ የህሙማን አልባሳት አጠባ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ዱከም ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለዕዳዎች 1. ኤልሳ በየነ 2. መስለ ሀ/ማርያም መካከል ያለውን