Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Engine Oil
Invitation for Bid Engine Oil Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0107-2017-PUR Object of Procurement: Engine Oil Description: Engine Oil Award
National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Different Materials
NATIONAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት RAW MATERIAL FOR DETEREGENT POWER, PREMIUM HIGH BACK QUALIFIER CAR SEAT AND OTHERS, PRINTED PLY WRAPPER, TRANSPARENT HEATSEALABLE BOPPP FILM የተለያየ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ STEEL TRUSS SECTION እና የብስኩት መጠቅለያ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-16/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር
Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk Shelf, Ports, and License for SAN Switch & Training
Wegagen Bank S.CINVITATION TO BID (Re-Bid)NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/176/24 Wegagen Bank S.C. invites Sealed Bids from Eligible bidders
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር AAM 08/2017 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሪል ስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ከ2017 እስከ 2019 በጀት ዓመት (ለ 3 ዓመት) ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሪል ስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ከ2017 እስከ 2019
የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 1113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር ሲሆን ከህዳር 01 ቀን 2016 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ያለውን የማኅበሩን የሂሳብ ሥራ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 1113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ
ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ.ኬ. ኮንስትራክሽን አክስዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሂሳብ ስራ በውጭ ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ.ኬ. ኮንስትራክሽን አክስዮን ማህበር የኦዲት ሥራ ጨረታ ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሂሳብ ስራ በውጭ
በአ/ብ/ክ/መ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሠራተኞች የሚሆን የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005/2017ዓም በአ/ብ/ክ/መ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሠራተኞች የሚሆን የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራ በግልፅ