Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open  Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/2018 ዓ.ም ምርት ዘመን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የማሽን ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ጽ/ቤት ባለቤትነት

Sinana Woreda Agriculture Office Would Like to Notify the Correction of Bid Document Price

Correction of Bid Our office Sinana Woreda Agriculture office has advertised to call eligible bidders of General Contractors or Water

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Intends to Purchase Cable Lug Through National Competitive Bidding (NCB)

INVITATION FOR BIDS Bid No. EEU/Dist./NCB-004/2017 1. The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Cable Lug through National competitive

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (03/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና

በአ/አ ከተማ አስተዳደር የአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን የአቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት እቃዎች፣ የቆዳ ውጤቶች እና የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም በአ/አ ከተማ አስተዳደር የአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን የአቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ውስጥ ለሚፈለጉ የመንገድ ዳር መብራት እና የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ውስጥ ለሚፈለጉ የዕቃ ግዥዎችን ሎት 1 የመንገድ ዳር መብራት ሎት 2 የሞተር ሳይክል በግልጽ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሚገኙ ክፍት ቦታዎች ላይ ለኤርፖርቱ ተገልጋዮች አገልግሎት ለመስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶች የመኪና ማቆሚያ፣ ካፍቴሪያ በተርሚናሉ ውስጥ፣ ካፌ እና ሬስቶራንት፣ ካፍቴሪያ ከተርሚናል ውጪ በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር:- SSNT-T517 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በክልል ኤርፖርቶች በሚገኙ ክፍት ቦታዎች ላይ ለኤርፖርቱ ተገልጋዮች ከዚህ በታች የተዘረተዙትን

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የጽህፈት እና የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር 02/2017 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ