Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቄስ አሰፋይፍሩ እና በፍ ባለዕዳ እነ ዳኛቸው ይፍሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Alternator and Starter Tester) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-03/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Allternator
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixon) Hexagonal Bolt With Nut Including Washer Panels and Slotted Angle Foot Plate በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-26/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixon) Hexagonal Bolt With
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work Shop Hand Tools) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /Re-21/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን እንጅባራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ዓመት መከራየት ይፈልጋል
የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን እንጅባራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሃይድሮሊክስ ቦትል ጃክ 20 ቶን፣ 30 ቶን፣ 50 ቶን እና ትራንስሚሽን ጃክ (hydraulic Bottle Jack 20T, 30T, 50T and Transmission Jack) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-02/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሃይድሮሊክስ ቦትል ጃክ 20 ቶን፣
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ቋሚ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK፤ ነዳጅ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት ለበየዳ ወረዳ ትም/ት/ዋ/ጽ/ቤት የሰለዋ ትም/ት ቤት ግንባታው ተቋርጦ የቆየ አንድ ብሎክ አራት መመሪያ ክፍል ያለው ግንባታ እንደገና ማስገንባት እና በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ አስፔር ፖርት/ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 የበጀት አመት ሎት አንድ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 የበጀት አመት በወረዳው ጤና ጽ/ ቤት ለሚገነባው በዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለልዋሬ ጤና ጠቢያ አገልግሎት የሚውል አንድ ብሎክ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 የበጀት አመት በወረዳው ጤና