Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO RE-BID The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter office invites eligible and qualified contractors of category GC Grade 7.GWWC Grade 7 & above, and
The Ethiopian Red Cross Society Invites Contractors of GC Grade 7 and GWWC Grade 7 & Above to Submit Bids for the Rehabilitation of Non-functional Latrines and Maintenance of Health Posts in the Somali Region.
Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
ማሽን የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡– ሎት 1 – የጽህፈት መሣሪያዎች ሎት 2
በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ኮጠሆ/ጨ/01/2017 በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለግብርና የእንስሳት መድሃነት ለመሀል አምባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለጨቅላ ህፃናት እና ለCBC ማሸን መሀል አምባ ማ/ቤት የመንገድ ዳር መብራት ግዢ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/OO7/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ
የኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች፤ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች፤ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የግዥ መለያ ቁጥር፡- ዘ.ህ.ኢ.001/2017 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን በግልፅ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለከባድ ተሽከርካሪ የሚሆን ባለስትራ እና ሻክል ግዥ (Leaf Spring and Shackles for Heavy Trucks) Leaf Spring for Heavy Duty Semi-Trailers S-1140x90x14x12(in Mm), Leaf Spring for Heavy Duty Semi-Trailers R=1170x100X16x12(in Mm), Shackles for Heavy Duty Semi-Trailers R=8-10×9.7 Cm በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/KOT/NCB/G/LSFSRT/009/17 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለከባድ ተሽከርካሪ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለደሳ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የላብራቶሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/004/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017
በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለደሳ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የላይብረሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/003/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት