Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/de454c5a-8549-4440-ae7f-b11cc932859d/open Reference Number: ESA-NCB-G-0035-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ESA/NCB/011/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Sport Academy: Procurement of Medical Equipment /የህክምና መሳርያዎች ግዥ

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51e50699-a122-4902-ab23-986f0cc00015/open Reference Number: EFDA-NCB-G-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/NCB/KITCHEN FURNITURE/129/2018 Procurement Information Procurement

Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Kitchen Furniture

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78fb181d-d686-4e6a-835f-16f78d700631/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/PR/car/123/2018 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Car Maintenance and Service

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል፡– የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መገልገያ፣

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በፌዴራል ሮድ ፈንድ የበጀት ድጋፍ ሚጢቆሎ ቀበሌ ገደራ መስመር ቀዲዳ ቀበሌ አየር ማረፊያ ቀበሌ፤ ቁጠባ ቀበሌ እና ሼህ ሷቢር ቀበሌ ለሚሰራው የነባር ጠጠር መንገድ ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Alternator and Starter Tester) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/Re-03/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Allternator

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixon) Hexagonal Bolt With Nut Including Washer Panels and Slotted Angle Foot Plate በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/Re-26/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixon) Hexagonal Bolt With

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work Shop Hand Tools) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ /Re-21/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን እንጅባራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ዓመት መከራየት ይፈልጋል

የቤት ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን እንጅባራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሃይድሮሊክስ ቦትል ጃክ 20 ቶን፣ 30 ቶን፣ 50 ቶን እና ትራንስሚሽን ጃክ (hydraulic Bottle Jack 20T, 30T, 50T and Transmission Jack) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/Re-02/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሃይድሮሊክስ ቦትል ጃክ 20 ቶን፣

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ቋሚ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK፤ ነዳጅ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል