Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Material
Invitation to Bid Procurement of cleaning material 2017/2024/003 Procurement Reference No: AAU-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ሞተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች
Ethiopian Electric Power Would Like to Notify All Interested Parties that the Deadline for the Submission of Expression of Interest (EOI) Proposals for the Procurement of Consultancy Services for Wind Measurement and Feasibility Studies, Initially Scheduled for December 27, 2024, and First Extended to January 15, 2025, Has Been Extended for a Second Time
NOTICE OF SECOND EXTENSION OF PROPOSAL SUBMISSION DEADLINE REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ እና ሶስተኛ ጊዜ የወጣ የእቃ ሽያጭ ብሄራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement System) በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር CMI-ICB-W-0001-2017 BID Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lap Top Computer and Smart Phone
Invitation for Bid Ecta procurement of lap top computer and smart phone Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0080-2017-PUR Object of
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Borehole Camera Video Recording and Geophysical Logging (Combination of Gamma, SP & Resistivity Depth =500M)
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC 005/2025 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the
በደ/ኢት/ያ ክልል መ/የወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለንብ ማነብ ሥራ እና ለማር ማጣሪያ የሚያስፈልጉ ጠቅላላ ቁሳቁስ ግዥ፣ ለችግኝ ጣቢያ ሼዲ /Net House/ ግንባታ ሥራ የሚያስፈልግ ሙሉ ዕቃ ግዥ፣ ለውሃ ዝርጋታና ግንባታ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የውሃ ዕቃ ግዥ እና ትልቁ የውሃ ጀኔሬተር ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢት/ያ ክልል መ/የወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በሴፍቲኔት ካፒታል በጀት ለድህነት ቅነሳ ሴክተር መ/ቤቶች
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስና የሴፍቲ ማቴሪያሎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ RFQESLSE/P8T/NEG/2024/01801 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስና የሴፍቲ ማቴሪያሎችን ግዥ