Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች ለምግብ አቅርቦት የሚውል የበሰለ ማግብ ወይም በጥሬ እህል ለ2017 ዓ.ም በጀት ለሁለተኛ ዙር ከየካቲት 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ለ 5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች ለምግብ አቅርቦት የሚውል
The Ethiopia Coffee and Tea Authority (ECTA) Call for Consultancy Service of National Coffee Platform Coordinator
CALL FOR CONSULTANCY SERVICE Job Description Assignment Title National Coffee Platform Coordinator-Ethiopia Project Preventing Forest Loss, Promoting Restoration, and Integrating
MMWO Dh/DH/Lixaa Naqamtee Gaazexaa Kallacha Oromiyaa torban Darbe Maxxanfamee Bahe Irratti Beeksisni Caalbaasii Kun Maxxanfamullee Yeroon Turmaata Caalbaasichaa Dogoggoraan Waan Gabaabbateef Irra Deebiidhaan Akkaataa Itti Aanu Kanaan Sirratee Dhiyaateera
Wallagga Sirreessa Beeksisa Caalbaasii Gaazexaa Kallacha Oromiyaa torban darbe maxxanfamee bahe irratti beeksisni caalbaasii kun maxxanfamullee yeroon turmaata caalbaasichaa dogoggoraan waan
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በተሸከርካሪ ዋስትና መያዣነት 1. ህሊና አለበል ይመር፣ 2. ኢሳያስ ዓለሙ ላቀው፣ 3. በኃይሉ ኃይሉ ደገፉ ከንስር
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ያወጣውን የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማከናወኛ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ተስፋ ገብረስላሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጌጤ ሺበሺ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአስረሐዋርያት ት/ቤት የተማሪዎች የአስተዳደር ሰራተኞች ሽንት ቤትን በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውንና ተያያዥ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡ አሐትቤት1/2017 የአስረሐዋርያት ት/ቤት የተማሪዎች የአስተዳደር ሰራተኞች ሽንት ቤትን በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውንና ተያያዥ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል። 1.
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AAPC NCB 006/2017 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
M/M/A/K/M/ Boolee Baajaajii Gurguruu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii M/A/Mirgaa Aadde Roomiyaa Ahmad fi M/A/Idaa Aadde Ekraam Abdusalaam jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee baajaajii lakk. gabatee isaa