Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Engineering Corporation-Construction Invites Eligible Bidders for the Express of Interest in the Prequalification of Suppliers, Manufacturers, or Rentals for the Supply of Different Projects Owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former Name ECDSWCO-Construction)
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or rentals for the supply
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ግርማይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግርማይ ዘሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብቶች እነ አቶ ፈለቀ ጌታሁን እና በፍ/ባለዕዳ ሙልየ ኩሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጅማ ኤርፖርት ተርሚናል ፕሮጀክት የህንጻ ሥራ ዲዛይን ቁጥጥር፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ 1 የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:-SSNT-T521 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጅማ ኤርፖርት ተርሚናል ፕሮጀክት የህንጻ ሥራ ዲዛይን ቁጥጥር፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንትራት አስተዳደር
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ 5L ሚኒባሶች ብዛት 1፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3፣ አይሱዙ የደረቅ ጭነት (NPR) ብዛት አንድ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ 5L ሚኒባሶች ብዛት 1፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3፣ አይሱዙ የደረቅ ጭነት (NPR) ብዛት አንድ
የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የፍሳሽ ማስወገድ ስራ እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase of የፍሳሽ ማስወገድ ስራ እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ Lot Information Procurement Reference Number: FJACS-NCB-NC-0022-2017-PUR Object of
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡- 002/2017 የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አመት 2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲሰትሪክት Dozer, Chain Excavator, Wheel Excavator, Loader, Grader, Roller, Backhoe Loader Dump Truck, Water Truck, Lowbed Truck, Trailer Carrier Truck, Fuel Truck, Curbstone Machine Asphalt Paver, Pneumatic Roller, Double Drum Roller, Mobile MiniMixer, Bus for Service, Minibus for Service በቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 36-2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ አይነትና ብዛትታቸው ከታች በተመለከተው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን