Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቄስ አሰፋይፍሩ እና በፍ ባለዕዳ እነ ዳኛቸው ይፍሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለሚያካሂደው ጥቅል ግዥ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የቧንቧ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት ውጤቶች፣ የሌሊት መኪና ኪራይ፣ የጄኔሬተር ጥገና፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) 2ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካፐ/ሰ/ጽ/ቤት 002/2017 በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix CCTV and Data System ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/51/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሰረት የሲኒማ አዳራሽ ሳውንድ ሲስተም እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሳውንድ ሲስተም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011
ደ/ኢ/መንግስት መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ለሚያስገነባው ማህበራዊ ተቋማት ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ኢ/መንግስት መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ለሚያስገነባው ማህበራዊ
በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሞተሮች እና የአዳራሽ ወንበር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ECCGB/NCB/003/2017/25 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የግንባታ ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ባለው በጀት ከዚህ
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አላቂ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 17, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት ወ/ሪት ማርታ ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፀደኒያ ከበደ / መካከል