Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/006/2019 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA ግዥ እና ገጠማ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA ግዥ እና ገጠማ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ20/02/2019 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ(auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A.K.K.K.P.D./NCB 001/2019 ዓ/ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የግሬደር ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብግጫ/5A/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19  በጀት ዓመት የግሬደር ኪራይ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግሬደር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 2 3 … 415

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (Sep 27, 2026) እርማት፡- መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ገዜጣ ቅጽ 32 ቁጥር 2752 ገጽ 30 ላይ

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 001/2019 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ብድር አመሳለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  የሐራጅ  ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት

WARKA Housing Cooperative Invites Qualified Grade 1 Building or General Contractors to Submit Bids for the Construction of an SB+B+G+9+T Apartment Building on a 1,577 M² Plot in Akaki Kaliti Sub-City, Woreda 7, Addis Ababa.

Reporter (Sep 27, 2026) WARKA HOUSING COOPERATIVE OPEN BID ANNOUNCEMENT-NCB No.WA-015/2026 Construction of (SB+B+G+9+ Terrace) Apartment Building WARKA Housing Cooperative

Addis Bank S.C. Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate for the Different Services.

Reporter (Sep 27, 2026) INVITATION TO BID Bld No. AdB/OT/047/2026 Dated September 27, 2026 Addis Bank S.C. invites all interested

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪ የበደረውን

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/7/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ ሎት1፡– የፕሮሞሽን ዕቃዎች (Promotional Items & Merchandise)፡–