Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/02 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 55/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
TEMAMEN S.C. Invites Eligible and Qualified Contractors to Participate in a Competitive Bid for the Construction of Shoring, Deep Excavation, Dewatering, and Cart-away Works for a Proposed Commercial Development Project Located in [Merkato Next to Merabe Hotel].
Addis Zemen (May 30, 2026) INVITATION FOR BIDSHORING, EXCAVATION, AND CART-AWAY WORKS TEMAMEN S.C invites eligible and qualified contractors to
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Elevator ግዥ ለመፈፀም ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/53/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስስማሳወቅ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ሴቶች ማረፊያና ማረሚያ ቤት ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች አንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች፣ የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ሴቶች ማረፊያና ማረሚያ ቤት ማዕከል የምግብ ጥራጥሬ ማጣፈጫ
የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር የ2025 ዓመት አመታዊ የገቢ እና የወጪ ሂሳብ ኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር የ2025 ዓመት አመታዊ የገቢ እና የወጪ ሂሳብ ኦዲት ለማሠራት
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/39/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Building Construction
Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6336c14-4542-41bf-a3ab-3255f4b6ca75/open Lot Information
የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ208 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የፕላስቲክ ፓሲ ባግ ግዥ ጨረታ ቁጥር 151/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ
Center for International Reproductive Health Training (CIRHT) Would Like to Invite External Audit Firms for Audit Services of its Account for the Year 2018 Ethiopian Calendar Budget Year and for the Next Two Years.
Addis Zemen (May 30, 2026) Call for External Audit Service Center for International Reproductive Health Training (CIRHT) has been registered