Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/029/2018 ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታ የወጣው
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 29, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. DBE/NCB/IT/011/2025/26 (Re-bid) Development Bank of Ethiopia invites interested Bidders to participate on the bid
Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Supply of a Data-center Server and Industry Standard Training on KVM Virtualization on Linux.
Reporter (Apr 29, 2026) በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2026 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጋምቦ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት የሕክምና እቃዎች እና መድኃኒቶችን፣ ተኝቶ ለሚታካሙ ሕሙማኖች ምግብ ቁርስ፣ ምሳና እራት የሚያቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቦ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የስቱዲዮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የስቱዲዮ ዕቃዎች በግልፅ
The Oromia Water and Energy Bureau, the Implementing Agency, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Dubluk Supply Route Under the Galchet-Sarite Water Supply Project in Borena Zone, Covering Civil Works Construction (with Pipe and Fittings Installation), the Supply of Pipes and Fittings, and the Supply and Installation of Electro-Mechanical Equipment
Ethiopian Herald(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Bids [IFB] IFB Number: ET-OWEB-0006-CW-RFB Employer: Oromia Water and Energy Bureau Project:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– PPPDS/NCB/003/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዮሴፍ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 03, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማራኪ ሀጂ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፋንታሁን በለጠ መካከል ስላለው የፍርድ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ የተለያዩ የጥገና ስራዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ Stationary Crusher Plant, Diesel Generator & Wheel Loader በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ
በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት የሰራተኞች ክበብ የምግብ አቅርቦት፣ የአይቲ ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ፣ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከሪካሪዎች፣ የለስላሣ አቅርቦትና መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ስ/ከ/ጤ/ጣ/03/2018 በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት የሰራተኞች