Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 01, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል

የሞጣ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ እስክ “ሠ” በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

1 2 3 624

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ

በልደታ ከፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሴኪዩሪቲ ካሜራ ከነሙሉ ዝርጋታውና ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የደንብ ልብስ አወዳድሮ ግዥ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአሽ/ተሸ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና የህክምና መሳሪያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ማስታወቂያ

ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 ዓ.ም የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለገ/ሕ/ሥራ ማህበራት ማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ጨረታ ማስታወቂያ ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 ዓ.ም የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለገ/ሕ/ሥራ

የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ጥር 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

It Rains Food Bank of Ethiopia (IRFBE) Invites All Eligible and Qualified Audit Firms to Participate in a Bid for the Provision of Annual External Audit Services

Addis Zemen(Dec 09, 2025)    INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE BID Reference No. IRFBE/11/25/210 It Rains Food Bank