Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/19 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡- እስከ 1,500 ኪ.ግ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ /4//2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የካ/ክ/ከተማ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ  ሎት 1. የእንስሳት መድኃኒት ግዥ CPO (50,000) ሎት 2. የወንበርና የጠረጴዛ

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎቸን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

1 2 3 … 411

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች