Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል

1 2 3 499

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ግዥ የጽህፈት እቃ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር እና ቋሚ ዕቃ፣ መድሃኒት እና የህክምና ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የፓርቲሽን እና ሌሎች የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

The Ministry of Finance Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Computers and Printers

Ethiopian Herald(Feb 21, 2026) Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project:

የዘመን ክንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ደንብ ልብስ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/18 የዘመን ክንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 06/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና

Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) is Issuing this Bid for the Procurement of Electrical Vehicles (EV).

The Reporter(Feb 21, 2026) Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invitation to Bid for the

Oromia Occupational Competency Assurance Agency (OOCAA) Invites Bids for the Procurement of a Regional Occupational Competence Assurance System (ROCAS).

Addis Zemen(Feb 21, 2026) OOAA-BIDDING DOCUMENT Procurement of Regional Occupational Competence Assurance System (ROCAS) Tender Reference Number: OOCAA/NCB/ICT/2026-003 Issued By:

The National Bank of Ethiopia Invites Bids for the Refurbishment of a Water-cooled Chiller System.

The Reporter(Feb 21, 2026) INVITATION FOR OPEN BID National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply

Dembel Development Alliance (DDA) Invites Registered Public Auditors to Submit Bids for Auditing its 2025 Books of Accounts.

Addis Zemen(Feb 21, 2026) INVITATION FOR AUDIT SERVICE Organization Profile: Dembel Development Alliance (DDA) is a newly established, community-based, non-political,