Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/02/2019 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረትአስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው ዝርዝር
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ አዲሱ ጌትነት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉንና ዝርዝር ሁኔታዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጸዉን ሸድ በአዋጅ ቁጥር 97/90
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ