Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Emergency Products
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e715b01-846a-48a6-a07c-070c0b348c29/open Lot Information Procurement
Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Vehicle Battery
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3705e20b-257b-4c0d-a8c6-80b96dc41b83/open Lot Information Procurement
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Tyre
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f37dac95-12f0-42fb-902f-ed4102fa3cb5/open Lot Information Procurement
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72ee7878-5e03-4402-abc7-0e81a058fb5d/open Lot Information Procurement
Construction Management Institute፡ Procurement of 5 Star Hotel for Addis Ababa
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/77c41b83-bb77-41bd-b447-ebd9d5d47b9e/open Lot Information Procurement
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር – 019/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅ/ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ውስጥ በአራብሳ ሣይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን፤ ለቅ/ፅ/ቤቱ የተለያዩ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፣ ለቅ/ጽ/ቤት 002/2018 ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
በደ/ኢ/ከ/መ በሶዶ ከተማ አሰተዳደር ሶዶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ቆራሌ ብረታ ብረቶችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ከ/መ በሶዶ ከተማ አሰተዳደር ሶዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ቆራሌ ብረታ ብረቶችን በሐራጅ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ናትናኤል ዮሴፍ እና የፍ ባለዕዳ አቶ አዳሙ አየነው መካከል