Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

1 2 3 … 417

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c55f4da-6e0a-413e-bd72-a38e6e975064/open Lot Information

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f64d34af-2d89-47f8-b8e9-6917062cbf9b/open Lot Information

Palladium, in Collaboration with the Ministry of Health of Ethiopia, is Seeking Qualified Local IT Firms to Express Interest in Supporting the Rollout and Sustainability of a National Multi-Tenant EMR Platform.

Information Network Security Administration Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/65d6b373-e686-47d5-9103-b844003e7a97/open Invitation to

በቤ/ጉ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የድባጤ ወረዳ ገን/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ እና የፋብሪካ ውጤቶች በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቤ/ጉ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የድባጤ ወረዳ ገን/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳ ማዕቀፍ ግዥ፡-

Ministry of Revenue Procurement of Security Service

Government (Apr 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cf121d68-fd49-45bd-aac0-363b0d8f77a9/open Invitation to

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወላይታ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ በኬሚካል የተነከሩ የእንጨት ምሰሶዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ወ/ሪ/ግ/ቴ/005/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወላይታ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ በኬሚካል የተነከሩ

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECCJBO/01/2018 በጉምሩክ