Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Oct 03, 2026) Please click on this link to bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7442c43b-8d49-4508-9152-5f30efc838c1/open Reference Number: WOU-NCB-G-0009-2019-BID-Open-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market

Wollega University፡ Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 03/2019 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Ethiopian Herald (Oct 01, 2026) Re-Invitation to National Bid Bid Announcement No. SSNT-T644 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified bidders who are Interested and Capable to provide Rent Service

Ethiopian Airlines Group is Inviting Qualified Bidders for the Rental of Various Spaces at the Ethiopian Skylight Hotel Mall (Phase I), Including a Product Display Space, a Jewelry or Precious Stone Shop, and Two Other Shops (Shop 3 and 5).

1 2 3 … 411

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለህትመት አገልግሎት፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ.የግ.ማ. እና ሞኮንንን አብዲሳ መካከል ባለው የፍትሐ ብሔር ክርክር መጋዘን/ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ/3A/2018

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ጽዳት ዕቃዎች እና ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ (የሥራ እና የአደጋ መከላከያ አልባሳት እና ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢ.ኢ.ኮ/ብግጨ/05/2019 የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ (የሥራ እና የአደጋ መከላከያ

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ