Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 07, 2026) የኤሌክትሪክ መኪና ለመግዛት በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ EVA/NCB/EV/04/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አዲስ ተሽከርካሪ

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አዲስ ተሽከርካሪ (Brand New Fully Electric Vehicle) ከሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአስቸኳይ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በማረግ ጨረታ እና በሐራጅ  ጨረታ ቁጥር 28/2019፣ 29/2019፣ 30/2019፣ 31/2019፤ 32/2019፣ 33/2019፣ 34/2019፣

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 08, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር07-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ  የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣  የመገናኛ እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሚመለከተው ሁሉ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ ኢንተርፕራይዛችን ለፌዴራል የማረሚያ ቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Commissing of GRP

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

1 2 3 … 413

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Spare Parts

Government (Oct 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2311d9e6-01db-488d-929b-9d02fa9051a0/open Lot Information

ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 ባለ 4 ሰው መኪና የነዳጅ ወጪን ችሎ የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

2merkato.com (Oct 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ዓለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/ADAMA/REGION/NCB-003/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የተሸከርካሪ ጎማዎች

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለሥልጣን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ

በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኛው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት (አዲስ አባባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአቅርቦት እና ገጠማ ሥራዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዳማ ሪጅን ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በሰላሳ(30) አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ለማሰፋት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 500 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኔነሽ አጀማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ተካልኝ ጉደታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም