Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታቁፕር 05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ ልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (የቧንቧ እቃዎችን) በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሸዋዬ ሰኚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢደኤ ሰኚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/113312
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 269.5 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡–
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute፡ Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/31446e48-6d68-4582-862e-0fc105152e4c/open Lot Information
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d97b7e4-1681-4169-b9b3-8133f0fb4107/open Lot Information
Salale University: Procurement of Maintenance and Repair Services
Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c57de160-8824-4f37-b357-8949aa96c78c/open Lot Information
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f1a41b62-6631-45d8-b83f-83e20f358b91/open Lot Information
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቡርቃ ቡሩሩ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታው መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቡርቃ
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ እቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ. ኩባንያ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥርECA/038/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተየግ ኩባንያ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ዉስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፦ አዲስ/ክ/ከ/ወ/6/004/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ዉስጥ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ