Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታቁፕር 05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ ልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (የቧንቧ እቃዎችን) በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016

በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሸዋዬ ሰኚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢደኤ ሰኚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/113312

በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 269.5 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡–

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 2 3 507

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተለያዩ ግዥ በሀገር አቀፍ ጨረታ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ዩ/ዱ/ካ/012345/2019 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ)

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር የአንድ ወለል የማጠናቀቂያ ስራ (4th Floor)አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የዲኮር አገልግሎት እና የካፌ መስተንግዶ 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ