Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ  ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ጂፒኤስ ከነገጠማው ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/በግጨ/19B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥራት እና የምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት (FSSC 22000 and ISO 9001:2015 (Quality and Food Safety Management System) የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reach for Change Ethiopia is Seeking Qualified Production Companies or Individual Consultants to Produce Four High-quality Mini Documentaries Profiling Selected Cohort III EdTech Fellows.

The Reporter (Aug 29, 2026) CALL FOR TECHNICAL AND FINANCIAL PROPOSALProduction of a Mini Documentary Series Profiling Selected Cohort III

The National Bank of Ethiopia (NBE), with Support from the International Fund for Agricultural Development (IFAD), is Seeking a Qualified Consulting Firm or Consortium to Design, Develop, Test, and Implement a Digital Financial Services Price Comparator Tool.

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እቃ፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ ህትመትና፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የህክምና እቃ፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል

Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Liibaan Jaawwii Hojii Sektaroota Aanaa Bara 2019 Tiif Kan Oolu Meeshaalee Dorgomsiisee Bittuu Barbaada.

Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. 01/2019 Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Liibaan Jaawwii hojii sektaroota

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 29, 2026)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ

የቦታው ስፋት 494 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ህጻን ክርስቲያን መታሰቢያ እና በፍርድ ባለእዳ እነ እየሩስ ቁምላቸው መካከል

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aafb2444-3dd8-4044-93e3-1643184367da/open Lot Information

Ethiopian News Agency፡ Procurement of Spare Parts

Government (Aug 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ada1d4d-7deb-4744-aa10-cebe97993a10/open Lot Information