Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Blue Pen

Invitation for Bid Lot:- 016 Purchase Requisition of Blue Pen. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Lot:-

ኢኒሽያቲቫ ፕሮ ኢንፋንሲያ/I.P.I/ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ ድርጅት ሲሆን ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም /የ2016/ በጀት ዓመት 2 ቦክስ ፋይል/የኦዲት ሥራ/ በተፈቀደለት የኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢኒሽያቲቫ ፕሮ ኢንፋንሲያ/I.P.I/ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ ድርጅት ሲሆን ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ የቴክኒክ መገልገያ ማሽኖች፣ Air Compressor እና ሌሎች እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች እና በልቦች፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣ የተየያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረታብረቶች እና ሌሎች እቃዎች፣ ለህንፃ ግንባታ እና ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች እና የህንፃ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial Offers for the Purchase of Emergency Items

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH – Forests 4 Future (F4F) Project Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit technical Specifications, Financial Offers, and Warranty Periods for the Soil and Water Conservation Materials

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥራጥሬ እህሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጥራጥሬ እህሎች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

The Federal Houses Corporation Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Services for Assessing and Enhancing Capacity in Construction Project Management and Resource Management

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎችና ፖሊስ ሠራዊት ማህበራት ህብረት አመታዊ ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎችና ፖሊስ ሠራዊት ማህበራት ህብረት አመታዊ ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በሙያው

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች፣ የሞተር ሳይክልና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን አና ከሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ (BLTO) የሚሆኑ የተለያዩ ማተሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል