Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ

በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ለመግዛትና ለስፌት፣ የላብራቶሪ እቃ፣ አጋዥ መፅሐፍ፣ ጥገና ማለትም ፎቶኮፒ ኮምፒውተር ላብቶፕ የማባዣ ማሽን፣ የተማሪዎች መፅሔት እና የኢንተርኔት ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አላቂ የቢሮ እቃዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ የከባድ ጭነት መኪና እና የቀላል ተሽ/ መለዋወጫ፣ ጎማ፣ ባትሪ፣ አላቂ የጋራዥ መስሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር የሜንቴናስ መምሪያ 01/2017 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 አንድ ዓመት ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 አንድ ዓመት ሒሳቡን

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ-ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office Electronics Equipment እና Office Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/OE/85/2024 እና DCE/OF/86/2024 የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ- ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ ሥራዎችን የጥበቃ አገልግሎት፣ የፅዳትና መልዕክት አገልግሎት በተጨማሪም የአትክልት እንክብካቤ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 035/2017 ዓ.ም ድርጅታችን የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ሥራዎችን የጥበቃ አገልግሎት ፣  የፅዳትና መልዕክት አገልግሎት በተጨማሪም የአትክልት እንክብካቤ

Jimma City Administration Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Maintenance of Earthen Road

Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban infrastructures in the City Jimma city administration have planned to execute

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር የመጀና መካከለኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች፣ ለአላቂ የህክምና እቃዎች እና የላብራቶሪ እቃዎች፣ የኮምፒውተር ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/02/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት  የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው