Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1
በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጋፋት ኢንዶውመንት “በኢንዶውመንቱ ስም ፕሮጀክት ቀርፀውና ከለጋሽ አካላት ግራንት አፈላልገው ሃብት ሊያመጡ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶች/ባለሙያዎችን ከሚያመጣው ሃብት ላይ በፐርሰንት ኮሚሽን በማሰብ” አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጋፋት ኢንዶውመንት በክልሉ በጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት መመዝገቢያና ማስተዳደሪያ አዋጅ ቁጥር 194/2004 አንቀጽ 63(1)
Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement Of Spare Part (Tata Bus Vehicle) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0079-2017-PUR Object of Procurement: Procurement
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የድርድር ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Blood Group Anti A,B,D
Invitation for Bid Procurement of Blood Group Anti A,B,D Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0052-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of PACS System Supply and Installation
Invitation to Bid PACS System Supply and Installation Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 001/2017 አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1
FDRE Center for Constitution and Federalism Training Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Invitation to Bid Procurement of Stationery Materials Procurement Reference No: CCFT-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በአዳማ ከተማ ከ16-25/02/2017 ዓ.ም Lot Information Procurement Reference Number: MoI-NCB-NC-0045-2017-PUR Object of Procurement:
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የፊንፊኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ የፅሕፈት መሳሪያዎችን፣ የንፅህና እቃዎችንና የደን ማምረቻ መሳሪያዎችን (chain Saw GPS, Hipsometer) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ የፅሕፈት መሳሪያዎችን፣ የንፅህና እቃዎችንና የደን ማምረቻ መሳሪያዎችን (chain saw GPS,