Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እና ሄኖክ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 001/2018 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau is Seeking Consultancy Services for the Detailed Engineering Design, Environmental Impact Assessment, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration of DC-2 Gravel Roads, Special Structures, and Trial Bridges in Sedal and Dangur Woreda.

Oromia Industrial Parks Development Corporation (OIPDC) is Seeking Sealed Bids from Qualified Contractors with a Valid Grade WWC-1 License for the Construction of a Water Supply Project at Nekemte Integrated Agro Industry Park.

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን፣ Green Light Balacren, A3 & A4 Kaki Posta በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡– ልዩ ልዩ ወረቀቶችን፣ Green light balacren, A3

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Invites Qualified and Registered Contractors or Suppliers to Submit Quotations for the Construction of a Generator Shade at the UNHCR Melkadida Sub Office Compound.

ዓድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት EV Charger(ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ዕቃዎች) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/ድ/መ/001/2019ዓ.ም ዓድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት EV charger(ኤሌክትሪክ መኪና

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, Invites Qualified and Registered Suppliers to Participate in Different Services.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በቀወት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል