Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ

ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታቁጥር ግ-02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union (OCFCU) Invites Sealed Bids for the Supply, Installation, Erection, Commissioning, and Training of a Turnkey Project for a 10 Tons Per Hour Coffee Beans Cleaning and Drying Machine for Their Processing Facility in Kality, Addis Ababa.

ቪዥን ፎር ኢትዮጵያ አሶሴሽን (Vision for Ethiopia Association) የ2026 እ.ኤ.አ የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዱን ብቃት ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የሂሳብ ምርመራ(ኦዲት) አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፎር ኢትዮጵያ አሶሴሽን (Vision for Ethiopia Association) በምዝገባ ቁጥር

ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል

አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል

በካርታቸው መሰረት 4000 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አቶ ፍጹም ሙላት እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብዙነሽ እንድሪስ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ ጫማ፣ የደህንነት መጠበቂያ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል