Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Public Service University፡ Procurement of Office Equipment
Government (Jun 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6d5c1368-6a11-4f9e-ab24-4a83f63d6ae1/open Lot Information
Institute of Foreign Affairs፡ Procurement of Office Equipment
Government (Jun 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44a0e2a0-c782-49cb-92b4-be7ae7d5808f/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Hotel Service
Government (Jun 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7d0f0afb-12e8-43ad-9b39-dfee32c9bba9/open Lot Information
Madda Walabu University፡ Procurement of Spare Parts
Government (Jun 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c225e192-04d0-43d1-bc8a-2b99cc105756/open Lot Information
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በእስቶር የሚገኙ በጥቅል እና በኪሎ የሚሸጡ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ፍቢ002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በእስቶር
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 25/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 27, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው
Mizan-Tepi University Procurement of Food and Beverages
Government (Jun 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/14712603-72e5-4330-9e57-24d5f0ffd4b6/open Invitation
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አልባሳት ነክ፣ ጫማ ነክ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 24/10/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ
የኢትዮጵያ ማእድን ኮርፖሬሽን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 27, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማእድን ኮርፖሬሽን በጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 Gelophany gress KAUS-42, ፔሪዶት (peridote) እና