Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/471ad080-e317-4dd8-b057-a9a87e7c98a3/open Lot Information

House of Federation፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27ded38e-67a2-4f2c-bb91-cd0076004d7f/open Lot Information

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር Charcoal (የምግብ ማብሰያ ከሰል) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር charcoal (የምግብ ማብሰያ ከሰል) የሚፈለገው በወር 2,500.00 ቶን (2,500,000 ኪ.ግ)

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በሀገር ውስጥ የሚፈፀሙ ለታጠቅ ትራንስፎርመር ማምረቻ ፋብሪካ ግብዓት የሆነውን የትራንስፎርመር ኢናሜልድ ዋየር (diameter 1.5 Mm and 1.8 Mm) ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘለዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀፕስ የተመስከቱትን

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤትና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች አንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Hijra Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders to Submit Sealed Bids for the Provision of Soil Investigation Services.

Reporter (Jun 14, 2026) INVITATION FOR LOCAL COMPETITIVE BID Bid Title: Procurement of Soil Investigation Service Hijra Bank S.C. Invites

Federal Judicial Administration Council Secretariat፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Jun 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/098eba42-6a89-49c3-be7b-3c8a34a7c731/open Lot Information