Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍርድ ቤት 290 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ  አልፈነው ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ/ አቶ አበራ ማሞ 2ኛ/ ወ/ሮ ሃይማኖት ማሞ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጽዳት ማሽኖች (Cleanings Machineries:- Manual Road Sweepers, Pressure Washers, Hot Water High Pressure Cleaner, Blower Machine Etc) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/ICB/22/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጽዳት ማሽኖች (Cleanings Machineries:-Manual Road Sweepers, Pressure washers,

በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ማረሚያ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 30 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለግብርና ጽ/ቤት ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ እና ለባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የቱርሞ ወንዚ ዋሻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

አቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ አቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር

የሆለታ ንብ ምርምር ማዕከል የምርምር ግብዓቶችን (የተጣራ ንፁህ ሰም፣ ኬሚካሎችን፣ የላብራቶሪ አላቂ እቃዎችን) ለህንጻ ለቤት ዕድሳትና ጥገና፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኘውን ነባሩ ህንፃ የቢሮ ውስጥ የእድሳት ስራዎችና ተዛማጅ የሆኑ የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መስያ ቁጥር ኢሎአ/006/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኘውን

Institute of Ethiopian Standards: Procurement of Building Painting Service

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fe5d3525-4a0c-4c29-9c5c-56ac52e40ccb/open Reference

The Somali Regional State Culture and Tourism Bureau Invites Bids for the Construction of a Human Health Post in Dambal Woreda, Sitti Zone.

Addis Zemen(Jan 18, 2026)  Invitation for Bid S/N Project name Zone Woreda Procurement Type 1 Human Health Post in Dambal