Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞበል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን

ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞቢል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/053/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት መድሃኒትና አላቂና ቋሚ የህክምና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዥ መለያ ቁጥር የቀ/ጤ/ጣ 03/2018 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና መካ/የውል እርሻ አስ/ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ ዘር እና የቡና ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ/ሲዥቤምአ/ብ/ግ/ጨ/03/2018 ዓ/ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ

በአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን G+3 የቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ግንባታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታዉን ማስገንባት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ ካፒታል በጀት እና በዩኒሴፍ በጀት እንዲሁም ለጉ/በ/ወ/ውሃ ጽ/ቤትና እንስሣት ፅ/ቤት በሰቆጣ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን እና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት 24 ቦታዎችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቲሊሊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የኮንስትራክሽን እቃዎች በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቲሊሊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

Arbaminch University፡ Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/417f2f0b-a267-496d-b25b-2845511797f0/open Lot Information