Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገንዘብ ብ/ህ/ስ/ማህበር ተወካይ ማስረሻ አየነው እና በአፈ/ተከሳሽ ያረጋል ገነት መካከል ባለዉ
የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮንስትራክሽን እና የኤሌክትሪክ እንዲሁም የብረታ ብረት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለተለያዩ ትም/ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ
የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅትና ለመኖሪያ ቦታዎች በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ የክብር መዝገብ ህትመት ለማሳተም ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ/ስቪእና ቤተሰብ ም/አገ/ብ/ግ/ጨ//07/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት
ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 22,500 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ያገለገሉ/ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) ያገለገሉ ብረታ ብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ድርጅታችን 22,500 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ያገለገሉ/ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ
Mekelle University፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/876341e8-3eb7-44b6-861c-367cb1f81752/open Lot Information
Tourism Training Institute Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b1a2cf10-2912-4c99-a523-800f1e11e31c/open Invitation to
Mettu University Procurement of Uniforms
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fb7c7a11-63c1-4432-858a-f92da2d39ef7/open Invitation to
Addis Ababa City Administration Bureau of Finance Procurement of Furniture
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b13389d6-2849-4c2e-a4c7-7e6f2c4751e3/open Invitation to