Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 26, 2026) አንበሳ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/003/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/048/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 008-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ ለትራንስፖርት አገልግሎት
የቤቱ ስፋት 41.05 ካ.ሜ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ሄኖክ ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወርቅነህ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ መድሐኒቶች፣ ሪኤጀንት፣ የህክምና መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 27, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው
Ethiopian Maritime Authority: Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 27, 2026) 00የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/18eb67a0-10e3-4bcd-a8db-61cb1eede2a4/open Invitation to
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Ambulance Spares (18512)….04
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3019d27e-e85e-4188-ac6a-a2d46b1cef4f/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute: Procurement of Cleaning / Supplies / የጽዳት ዕቃዎች
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/68363364-460c-4969-a271-7e50e16c3cd0/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Publication of Full Color Statistical Abstract Books.(Second Round)
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c7f8edc1-d8c2-48f4-a64c-975640e021db/open Lot Information
Ethiopian Food and Drug Authority: የባነር መስቀያ ፍሬም /Adjustable Event Backdrop Stand)
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbfe2ea8-8717-4a15-8c46-fa6899561ddc/open Lot Information
Ethiopian Food and Drug Authority : Ega Sheet –thickness 0.33 Mm Width 90cm (900mm) Various Lengths (according to the Project)
Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90c410d5-67a2-49de-befa-506f95802d26/open Lot Information