Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/690e96f4-380e-427a-86e3-adb9649cc264/open Reference Number: MoR-NCB-G-0283-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor-ncb-g-018-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ministry of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Spare Parts
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0011/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ
በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ስራ አመራር ግዥ ደስክ የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ስራ አመራር ግዥ ደስክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building & Maintenance Materials
Invitation to Bid Procurement Of Building & Maintenance Materials lot 005/የተለያዩ የጥገና እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ሎት-005/ Procurement Reference No:
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤዛዊት ጌታቸው ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of PBX and Telephone Maintenance Service
Invitation to Bidders TENDER NO ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01309 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የባልትና ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid RFQ No 4269526 for the Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Construction for Toilet & shower at Finoteselam Town Ethio Telecom North West
Afan Africa Association Invites Interested Bidders Under National Competitive Bid (NCB) for External Account Audit Service
INVITATION TO BIDTENDER NO. NCB/3A-01/2024 Afan Africa Association invites interested bidders under National Competitive Bid (NCB) for the purchase of
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ለመግዛት የወጣ ግልፅየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EEU-BGR/NCB/01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች